Carmel Ethiopian Evangelical Church


700 W Braddock Rd, Alexandria, Virginia

Assemblies of God churches in Alexandria, Virginia


Carmel Ethiopian Evangelical Church, Alexandria, Virginia, United States


Location of Worship

700 W Braddock Rd
Alexandria
Virginia
United States
22302

Service Times

SUNDAY SERVICE – 10:30 AM – 12:30 PM

TUESDAY PRAYER – 6:30 PM – 8:30 PM

THURSDAY BIBLE STUDY – 6:30 PM – 8:30 PM

SATURDAY BIBLE STUDY – 5:00 PM – 7:30 PM

Contact Info

Call Pastor: (703) 548-0339
Email Pastor
Visit Website

About Carmel Ethiopian Evangelical Church

የቤተክርስቲያኒቱ አላማ፡-

በአሌክሳንደሪያ በቨርጂኒያ ፤ ዲሲና ሜሪላንድ ወንጌልን ለኢትዮጵያውያን በቋንቋቸው ማድረስ የተለወጠ ሕይወት እንዲኖሩ ማስተማር ያለባቸውን የሥነ-ልቦና ችግር ሥራ ማጣት የትዳር ችግር (መፍረስ) እንዲሁም ልዩ ልዩ ችግሮች እንዲፈቱ በምክር በጸሎት መርዳት

የቤተክርቲያኒቱ (ራዕይ)

የቤተክርቲያኒቱ ራዕይ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለትውልዱ በመስበክ እና በማስተማር እግዚአብሔርን የሚፈሩ በጽድቅና በቅድስና ህይወታቸውን የሚመሩ ተተኪ መሪዎችን ማፍራት

ተልዕኮ

የጌታችንና የመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባዘዘው መሰረት ማቴ 28፤19-20 የምስራቹን ወንጌል መስበክ ይኸውም ኢየሱስ ክርሰቶስ ምድራዊ አገልግሎቱን ሞቱን ትንሳኤውን ደግሞም መምጣቱን ለሚያምኑት የተሰጠውን ህይወት…. የሐ3፡16-17 2ቆሮ 5 ፡16
ያመኑትን እውነተኛና የተለወጠ ሕይወት እንዲኖሩ በማስተማር ደቀመዝሙር ማድረግ እና ለቅዱሳን አገልግሎት ማዘጋጀት 2ተሰ 2፡11-12 2ጴጥ 3፡18 1ቆሮ 12 ኤፌ4፡13-14
ሕብረተሰቡን በሁለንተናዊ የወንጌል አገልግሎት መድረስ ገላ2፡10 1ተሰ 2፡7-8
ተተኪ አገልጋዮች ማዘጋጀት

Location Map

Leadership

Other Church Leaders

Administration

Children and Youth Activities

Ministries

Community Activities

Other Information